Categories
Amharic

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያለ በረመዳን የጾም ወር የኮቪድ-19 ቫይረስ መከላከያ መንገዶች እንዲተገበሩ ኢንስቲትዩት ጥሪውን ያስተላልፋል ።

#RAMADANKAREEM

#ረመዳንከሪም

#እንድናገለግልዎማስክዎንያድርጉ

#COVID19Ethiopia

#NOMASKNOSERIVCE  

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *