Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ሰኔ-22

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5846 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 97 ወንድ እና 60 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ 7 እስከ 83 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 156 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 1 ሰው የውጭ ሀገር ዜጋ ነው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 132 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ 5 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 5 አዎች ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ 5 ሰዎች ከአፋር ክልል፣ 3 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 3 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣ 3 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ሰው ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ናቸው።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 52 ናሙናዎች (28 ከጤና ተቋም እና 24 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 4 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ አንድ በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበረ ሰው ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 103 ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከለው ቀርቧል፡፡

ተ.ቁየመኖሪያአድራሻጾታዕድሜማብራሪያ
1አዲስ አበባወንድ34ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከጤና ተቋም)
2አዲስ አበባወንድ65ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከጤና ተቋም)
3ትግራይወንድ10ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከጤና ተቋም)
4አዲስ አበባሴት70ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከማህበረሰብ)
5አዲስ አበባወንድ18በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 298 ሰዎች (200 ከአዲስ አበባ፣ 87 ከሶማሊ ክልል፣ 9 ከአማራ ክልል፣ 1 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2430 ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ250,604
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3693
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ157
በአሁኑ ሰዓት ቫይረሱ ያለባቸው3,311
በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር35
አዲስ ያገገሙ298
በአጠቃላይ ያገገሙ2,430
በዕለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች5
በአጠቃላይ በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ103
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር5,846

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን።

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
English

Notification Note on COVID-19 Situational Update June-29

The total laboratory tests conducted within 24 hours are 3693; of these 157 of them are confirmed positive for COVID-19 and the total confirmed cases as of today are 5846. Among the confirmed cases, 97 of them are male and 60 are female and their age ranges from 1 to 80 years old. One-hundred-fifty-six of the confirmed cases are Ethiopians and one is a foreign national. Among the cases, 132 of them are identified from Addis Ababa city administration, 5 from Amhara region, 5 from Dire Dawa city administration, 5 from Afar region, 3 from Tigray region, 3 from Somali region, 3 from Oromia region and 1 from Benishangul Gumuz region.

Among the total laboratory tests conducted, 52 (28 from health facility and 24 from community) of them were from samples collected from dead bodies 4 of which tested positive for COVID-19. Moreover, one person who was in treatment center has passed away. This brings the total death related to COVID-19 in our country to 103. We would like to pass our condolences to the families. The details of the deaths are presented below.

S. NResidenceSexAgeRemark
1Addis AbabaMale34Sample was taken from dead body (Health Facility)
2Addis AbabaMale65Sample was taken from dead body (Health Facility)
3TigrayMale10Sample was taken from dead body (Health Facility)
4Addis AbabaFemale70Sample was taken from dead body (Community)
5Addis AbabaMale18He was in a treatment center

Furthermore, 298 people (200 from Addis Ababa, 87 from Somali region, 9 from Amhara region, 1 from Oromia region and 1 from DireDawa city administration) recovered from the disease bringing the total number of recoveries to 2430.

COVID-19 Situational Update as of Today

Total laboratory test conducted250,604
Laboratory tests conducted within 24 hours3693
Number of Confirmed cases within 24 hours157
Total active cases3,311
Patients in severe condition35
Newly Recovered298
Total Recovered2,430
Number of Deaths in 24 hrs5
Total Deaths103
Returned to their country2
Total confirmed cases as of today5,846

The laboratory samples were collected from the high-risk community members, returnees/passengers at mandatory quarantine centers, contacts of the confirmed cases, health facility visitors and suspects at isolation centers.

For more information or to report if any person had contact with confirmed COVID-19 please call to the free toll line 8335 and 952 or regional toll free lines, or use our email:-ephieoc@gmail.com.

Dr. Lia Tadesse

Minister of Health

June 29, 2020

Categories
English

Notification Note on COVID-19 Situational Update June-28

The total laboratory tests conducted within 24 hours are 3895; of these 119 of them are confirmed positive for COVID-19 and the total confirmed cases as of today are 5689. Among the confirmed cases, 73 of them are male and 46 are female and their age ranges from 1 to 80 years old. One-hundred-sixteen of the confirmed cases are Ethiopians and three are foreign national. Among the cases, 99 of them are identified from Addis Ababa city administration, 7 are from Harari region, 5 from Tigray region, 4 from Somali region, 3 from Oromia region and 1 from Amhara region.

Among the total laboratory tests conducted, 87 (52 from health facility and 35 from community) of them were from samples collected from dead bodies 4 of which tested positive for COVID-19. This brings the total death related to COVID-19 in our country to 98. We would like to pass our condolences to the families. The details of the deaths are presented below.

S. NResidenceSexAgeRemark
1OromiaMale20He was in a Health Facility
2Addis AbabaMale65He was in a Health Facility
3Addis AbabaFemale80Sample was taken from dead body
4HarariMale21He was in a Health Facility

Furthermore, 117 people (78 from Addis Ababa, 35 from Tigray region and 4 from Dire Dawa city administration) recovered from the disease bringing the total number of recoveries to 2132.

COVID-19 Situational Update as of Today

Total laboratory test conducted246,911
Laboratory tests conducted within 24 hours3895
Number of Confirmed cases within 24 hours119
Total active cases3,457
Patients in severe condition33
Newly Recovered117
Total Recovered2,132
Number of Deaths in 24 hrs4
Total Deaths98
Returned to their country2
Total confirmed cases as of today5,689

The laboratory samples were collected from the high-risk community members, returnees/passengers at mandatory quarantine centers, contacts of the confirmed cases, health facility visitors and suspects at isolation centers.

For more information or to report if any person had contact with confirmed COVID-19 please call to the free toll line 8335 and 952 or regional toll free lines, or use our email:-ephieoc@gmail.com.

Dr. Lia Tadesse

Minister of Health

June 28, 2020

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ሰኔ-21

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3895 የላብራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5689 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 73 ወንድ እና 46 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ 1 እስከ 80 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 116 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 3 ሰዎች የውጭ ሀገር ዜጋ ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 99 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ 7 ሰዎች ከሐረሪ ክልል፣ 5 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 4 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣ 3 ሰው ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ሰው ከአማራ ክልል ናቸው።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 87 (52 ከጤና ተቋም እና 35 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 4 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 98 ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከለው ቀርቧል፡፡

ተ.ቁየመኖሪያ አድራሻጾታዕድሜማብራሪያ
1ኦሮሚያወንድ20በጤና ተቋም በሕክምና ላይ የነበረ
2አዲስ አበባወንድ65በጤና ተቋም በሕክምና ላይ የነበሩ
3አዲስ አበባሴት80ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና
4ሐረሪወንድ21በጤና ተቋም በሕክምና ላይ የነበረ

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 117 ሰዎች (78 ከአዲስ አበባ፣ 35 ከትግራይ ክልል እና 4 ከድሬደዋ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2132 ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ246,911
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3895
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ119
በአሁኑ ሰዓት ቫይረሱ ያለባቸው3,457
በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር33
አዲስ ያገገሙ117
በአጠቃላይ ያገገሙ2,132
በዕለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች4
በአጠቃላይ በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ98
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር5,689

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ሰኔ 21 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
English

Notification Note on COVID-19 Situational Update June-27

The total laboratory tests conducted within 24 hours are 5552; of these 145 of them are confirmed positive for COVID-19 and the total confirmed cases as of today are 5570. Among the confirmed cases, 86 of them are male and 59 are female and their age ranges from 2 month to 90 years old. All of the confirmed cases are Ethiopians. Among the cases, 94 of them are identified from Addis Ababa city administration, 22 are from Oromia region, 10 from Amhara region, 10 from Somali region, 6 from Dire Dawa city administration and 3 from Benishangul Gumuz region.

Among the total laboratory tests conducted, 8 (1 from health facility and 7 from community) of them were from samples collected from dead bodies two of which tested positive for COVID-19. Moreover, three people who were in treatment center have passed away. This brings the total death related to COVID-19 in our country to 94. We would like to pass our condolences to the families. The details of the deaths are presented below.

S. NResidenceSexAgeRemark
1Addis AbabaMale64He was in the treatment center
2Addis AbabaMale65He was in the treatment center
3Addis AbabaMale65He was in the treatment center
4Addis AbabaFemale90She was in a health facility
5Addis AbabaFemale40Sample was taken from dead body

Furthermore, 327 people (317 from Addis Ababa, 8 from Amhara region, 1 from Tigray region and 1 from Oromia region) recovered from the disease bringing the total number of recoveries to 2015.

COVID-19 Situational Update as of Today

Total laboratory test conducted243,016
Laboratory tests conducted within 24 hours5552
Number of Confirmed cases within 24 hours145
Total active cases3,459
Patients in severe condition34
Newly Recovered327
Total Recovered2,015
Number of Deaths in 24 hrs5
Total Deaths94
Returned to their country2
Total confirmed cases as of today5,570

The laboratory samples were collected from the high-risk community members, returnees/passengers at mandatory quarantine centers, contacts of the confirmed cases, health facility visitors and suspects at isolation centers.

For more information or to report if any person had contact with confirmed COVID-19 please call to the free toll line 8335 and 952 or regional toll free lines, or use our email:-ephieoc@gmail.com.

Dr. Lia Tadesse

Minister of Health

June 27, 2020

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ሰኔ-20

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5552 የላብራቶሪ ምርመራ 145 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5570 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 86 ወንድ እና 59 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ 2 ወር እስከ 90 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 94 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ 22 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 10 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 10 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣ 6 ሰው ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና 3 ሰዎች ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ናቸው።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 8 (1 ከጤና ተቋም እና 7 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 2 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ 3 በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከለው ቀርቧል፡፡

ተ.ቁየመኖሪያ አድራሻጾታዕድሜማብራሪያ
1አዲስ አበባወንድ64በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ
2አዲስ አበባወንድ65በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ
3አዲስ አበባወንድ65በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ
4አዲስ አበባሴት90በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበሩ
5አዲስ አበባሴት40ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 327 ሰዎች (317 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 1 ከትግራይ ክልል እና 1 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2015 ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ243,016
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ5552
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ145
በአሁኑ ሰዓት ቫይረሱ ያለባቸው3,459
በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር34
አዲስ ያገገሙ327
በአጠቃላይ ያገገሙ2,015
በዕለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች5
በአጠቃላይ በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ94
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር5,570

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ሰኔ 20 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
English

Notification Note on COVID-19 Situational Update June-26

The total laboratory tests conducted within 24 hours are 5414; of these 250 of them are confirmed positive for COVID-19 and the total confirmed cases as of today are 5425. Among the confirmed cases, 158 of them are male and 92 are female and their age ranges from 3 month to 90 years old. Two hundred forty of the confirmed cases are Ethiopians and ten are foreign nationals. Among the cases, 177 of them are identified from Addis Ababa city administration, 21 are from Tigray region, 20 from Amhara region, 18 from Gambella region, 8 from Oromia region, 4 from Somali region, 1 from Dire Dawa city administration and 1 from Benishangul Gumuz region.

Among the total laboratory tests conducted, 32 (11 from health facility and 21 from community) of them were from samples collected from dead bodies six of which tested positive for COVID-19. Moreover, two people who  were in treatment center have passed away. This brings the total death related to COVID-19 in our country to eighty-nine (89). We would like to pass our condolences to the families. The details of the deaths are presented below.

S. NResidenceSexAgeRemark
1Dire DawaMale40He was in the treatment center
2Addis AbabaMale26He was in the treatment center
3Addis AbabaFemale70She was in a health facility
4Addis AbabaMale80Sample was taken from dead body
5Addis AbabaFemale27Sample was taken from dead body
6Addis AbabaFemale65Sample was taken from dead body
7Addis AbabaMale65Sample was taken from dead body
8Addis AbabaFemale60Sample was taken from dead body

Furthermore, 144 people (123 from Addis Ababa, 7 from Amhara region, 7 from Tigray region, 5 from Somali region and 2 from Oromia region) recovered from the disease bringing the total number of recoveries to 1688.

COVID-19 Situational Update as of Today

Total laboratory test conducted237,464
Laboratory tests conducted within 24 hours5414
Number of Confirmed cases within 24 hours250
Total active cases3,646
Patients in severe condition27
Newly Recovered144
Total Recovered1,688
Number of Deaths in 24 hrs8
Total Deaths89
Returned to their country2
Total confirmed cases as of today5,425

The laboratory samples were collected from the high-risk community members, returnees/passengers at mandatory quarantine centers, contacts of the confirmed cases, health facility visitors and suspects at isolation centers.

For more information or to report if any person had contact with confirmed COVID-19 please call to the free toll line 8335 and 952 or regional toll free lines, or use our email:-ephieoc@gmail.com.

Dr. Lia Tadesse

Minister of Health

June 26, 2020

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ሰኔ-19

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5414 የላብራቶሪ ምርመራ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5425 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 158 ወንድ እና 92 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ 3 ወር እስከ 90 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 240 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 10 ሰዎች የውጭ ሃገር ዜጋ ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 177 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ 21 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 20 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 18 ሰዎች ከጋምቤላ ክልል፣ 8 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 4 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣ 1 ሰው ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና 1 ሰው ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ናቸው።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 32 (11 ከጤና ተቋም እና 21 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 6 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ ሁለት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 89 ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡  ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከለው ቀርቧል፡፡

ተ.ቁየመኖሪያ አድራሻጾታዕድሜማብራሪያ
1ድሬዳዋወንድ40በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ
2አዲስ አበባወንድ26በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ
3አዲስ አበባሴት70በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበሩ
4አዲስ አበባወንድ80ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና
5አዲስ አበባሴት27ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና
6አዲስ አበባሴት65ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና
7አዲስ አበባወንድ65ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና
8አዲስ አበባሴት60ከአስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 144 ሰዎች (123 ከአዲስ አበባ፣ 7 ከአማራ ክልል፣ 7 ከትግራይ ክልል፣ 5 ከሶማሊ ክልል፣ እና 2 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1688 ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ237,464
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ5414
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ250
በአሁኑ ሰዓት ቫይረሱ ያለባቸው3,646
በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር27
አዲስ ያገገሙ144
በአጠቃላይ ያገገሙ1,688
በዕለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች8
በአጠቃላይ በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ89
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር5,425

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ሰኔ 19 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
English

Notification Note on COVID-19 Situational Update June-25

The total laboratory tests conducted within 24 hours are 4675; of these one-hundred-forty-one (141) of them are confirmed positive for COVID-19 and the total confirmed cases as of today are 5175. Among the confirmed cases, 81 of them are male and 60 are female and their age ranges from 2 month to 87 years old. One-hundred-thirty-nine of the confirmed cases are Ethiopians and two are foreign nationals. Among the cases, 113 of them are identified from Addis Ababa, 15 are from Oromia region, 6 from Harari region, 3 from Gamella region, 2 from Somali region, 1 from Dire Dawa City Administration and 1 from Benishangul Gumuz region.

Among the total laboratory tests conducted, 18 (4 from health facility and 14 from community) of them were from samples collected from dead bodies none of which tested positive for COVID-19. Moreover, three people that were in treatment center have passed away. This brings the total death related to COVID-19 in our country to eighty-one (81). We would like to pass our condolences to the families. The details of the deaths are presented below.

S. NResidenceSexAgeRemark
1Addis AbabaMale52He was in the treatment center
2Addis AbabaMale72He was in the treatment center
3Addis AbabaFemale62She was in the treatment center

Furthermore, fifty-eight (58) people (44 from Addis Ababa, 8 from Oromia region, 3 from Somali region, 2 from SNNP region and 1 from Tigray region) recovered from the disease bringing the total number of recoveries to 1544.

COVID-19 Situational Update as of Today

Total laboratory test conducted232,050
Laboratory tests conducted within 24 hours4675
Number of Confirmed cases within 24 hours141
Total active cases3,548
Patients in severe condition30
Newly Recovered58
Total Recovered1,544
Number of Deaths in 24 hrs3
Total Deaths81
Returned to their country2
Total confirmed cases as of today5,175

The laboratory samples were collected from the high-risk community members, returnees/passengers at mandatory quarantine centers, contacts of the confirmed cases, health facility visitors and suspects at isolation centers.

For more information or to report if any person had contact with confirmed COVID-19 please call to the free toll line 8335 and 952 or to regular phone 0118276796 and regional toll free lines, or use our email:-ephieoc@gmail.com.

Dr. Lia Tadesse

Minister of Health

June 25, 2020

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ሰኔ-18

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5175 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 81 ወንድ እና 60 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ 2 ወር እስከ 87 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት አንድ መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ሁለት ሰዎች የውጭ ሃገር ዜጋ ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 113 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ 15 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 6 ሰዎች ከሐረሪ ክልል፣ 3 ሰዎች ከጋምቤላ ክልል፣ 2 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣ 1 ሰው ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና 1 ሰው ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ናቸው።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 18 (4 ከጤና ተቋም እና 14 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኝበት ናሙና የለም። ከዚህ ባለፈ ሶስት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰማንያ አንድ (81) ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡  ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከለው ቀርቧል፡፡

ተ.ቁየመኖሪያ አድራሻጾታዕድሜማብራሪያ
1አዲስ አበባወንድ52በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ
2አዲስ አበባወንድ72በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ
3አዲስ አበባሴት62በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሃምሳ ስምንት (58) ሰዎች (44 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከኦሮሚያ ክልል፣ 3 ከሶማሊ ክልል፣ 2 ከደ/ብ/ብ/ሕ ክልል፣ እና 1 ከትግራይ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1544 ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ232,050
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ4675
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ141
በአሁኑ ሰዓት ቫይረሱ ያለባቸው3,548
በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር30
አዲስ ያገገሙ58
በአጠቃላይ ያገገሙ1,544
በዕለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች3
በአጠቃላይ በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ81
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር5,175

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም