Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-21

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስምንት (968) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 86 ወንድ እና 51 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ 4 እስከ 75 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ዘጠኝ (109) ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ አንድ (1) ሰው ከአፋር ክልል ፣ ሁለት (2) ሰዎች ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ አስራ ሰባት (17) ሰዎች ከአማራ ክልል እና ስምንት (8) ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል ናቸው።

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው20
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው8
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቅጋር ግንኙነት የሌላቸው109
 ድምር137

በተጓዳኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ62 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወንድ ለኮሮና ቫይረስ በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኋላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው አልፏል። በምርምራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ስምንት (8) ደርሷል፡፡ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡  

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ስድስት (6) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ዘጠና ሰባት (197) ነው።

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ101,581
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ5015
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ137
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ761
በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር4
አዲስ ያገገሙ6
በአጠቃላይ ያገገሙ197
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ8
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር968

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መጨመርን ከግንዛቤ በማስገባት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄዎችን አዘውትሮ እንዲተገብር ያሳስባሉ። በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንድንከላከል በጥብቅ እናሳስባለን።   

 • መራራቅ፡ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣
 • መታጠብ፡ እጅን በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና መታጠብ፣
 • መቆየት፡ አስገድጅ ካልሆነ ቤት ውስጥ መቆየት እንዲሁም
 • መሸፈን፡ ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ) መጠቀም

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 21 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-20

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ (831) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 53 ወንድ እና 47 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ 3 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ዘጠና ዘጠኝ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንድ ሰው የብሩንዲ ዜጋ ነው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ዘጠና አራት (94) ሰዎች ከአዲስ አበባ (ሰላሳ አራት በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው እና ስልሳ ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ፣ አንድ (1) ሰው ከትግራይ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው እና በለይቶ ማቆያ ያለ) ፣ ሁለት (2) ሰዎች ከሶማሊ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና በለይቶ ማቆያ ያሉ) እንዲሁም ሶስት (3) ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል (አንድ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያለው እና ሁለት የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ናቸው።

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው3
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው35
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቅጋር ግንኙነት የሌላቸው62
 ድምር100

በተጓዳኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሴት ለኮሮና ቫይረስ በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኋላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው አልፏል። በምርምራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰባት (7) ደርሷል፡፡ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡  

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስር (10) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ዘጠና አንድ (191) ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ96,566
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ4950
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ100
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ631
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ1
አዲስ ያገገሙ10
በአጠቃላይ ያገገሙ191
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ7
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር831

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መጨመርን ከግንዛቤ በማስገባት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄዎችን አዘውትሮ እንዲተገብር ያሳስባሉ። በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንድንከላከል በጥብቅ እናሳስባለን።   

 • መራራቅ፡ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣
 • መታጠብ፡ እጅን በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና መታጠብ፣
 • መቆየት፡ አስገድጅ ካልሆነ ቤት ውስጥ መቆየት እንዲሁም
 • መሸፈን፡ ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ) መጠቀም

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-19

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4352 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ (30) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሰባት መቶ ሰላሳ አንድ (731) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 22 ወንድ እና 8 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ 9 እስከ 60 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አስራ አምስት (15) ሰዎች ከአዲስ አበባ (ሁለት በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው እና አስራ ሶስት ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ፣ ሁለት (2) ሰዎች ከትግራይ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና በለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣ ስምንት (8) ሰዎች ከአማራ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና በለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣ አንድ (1) ሰው ከኦሮሚያ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌለው)፣ ሶስት (3) ሰዎች ከሐረሪ ክልል በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው)  እንዲሁም አንድ (1) ሰው የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ ነው።

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው11
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው5
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቅጋር ግንኙነት የሌላቸው14
 ድምር30

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ አራት (14) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሰማንያ አንድ (181) ነው።

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ91,616
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ4352
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ30
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ542
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ1
አዲስ ያገገሙ14
በአጠቃላይ ያገገሙ181
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ6
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር731

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መጨመርን ከግንዛቤ በማስገባት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄዎችን አዘውትሮ እንዲተገብር ያሳስባሉ። በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንድንከላከል በጥብቅ እናሳስባለን።   

 • መራራቅ፡ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣
 • መታጠብ፡ እጅን በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና መታጠብ፣
 • መቆየት፡ አስገድጅ ካልሆነ ቤት ውስጥ መቆየት እንዲሁም
 • መሸፈን፡ ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ) መጠቀም

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት -18

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሰባት መቶ አንድ (701) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 29 ወንድ እና 17 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ 12 እስከ 79 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 45 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዷ የእስራኤል ዜጋ ናት።  ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አስራ ሶስት (13) ሰዎች ከአዲስ አበባ (አራት በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው፣ አንድ ሰው የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው እና ስምንት ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ፣ ሶስት (3) ሰዎች ከትግራይ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና በለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣ አስራ አምስት (15) ሰዎች ከአማራ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው በለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣ አስራ አንድ (11) ሰዎች ከሶማሊ ክልል (ሁሉም የውጭ ሃገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው በለይቶ ማቆያ ያሉ)  እንዲሁም አራት (4) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪዎች ናቸው።

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው34
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው4
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቅጋር ግንኙነት የሌላቸው8
 ድምር46

በተጓዳኝ ህመም ምክንያት በፅኑ ህክምና ላይ የነበረች እና በትናንትናው ዕለት የኮሮና ቫይርስ በምርምራ የተገኘባት የ32 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነች ኢትዮጵያዊ ትናንት ለሊት ህይወቷ አልፏል ይህም በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ስድስት (6) ደርሷል፡፡ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለፁ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛሉ፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ስምንት (8) ሰዎች (ሁለት ሰዎች ከደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል እና ስድስት ሰዎች ከአዲስ አበባ) ከበሽታው ያገገመ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ስልሳ ሰባት (167) ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ87,264
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3410
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ46
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ526
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ1
አዲስ ያገገሙ8
በአጠቃላይ ያገገሙ167
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ6
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር701

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መጨመርን ከግንዛቤ በማስገባት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄዎችን አዘውትሮ እንዲተገብር ያሳስባሉ። በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንድንከላከል በጥብቅ እናሳስባለን።   

 • መራራቅ፡ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣
 • መታጠብ፡ እጅን በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና መታጠብ፣
 • መቆየት፡ አስገድጅ ካልሆነ ቤት ውስጥ መቆየት እንዲሁም
 • መሸፈን፡ ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ) መጠቀም

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 18 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-17

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2844 የላብራቶሪ ምርመራ ሰባ ሶስት (73) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስድስት መቶ ሃምሳ አምስት (655) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 49 ወንድ እና 24 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ 6 እስከ 75 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 67 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ቀሪዎቹ የተለያዩ ስድስት ሃገራት ዜጎች ናቸው።  ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሃምሳ ስድስት (56) ሰዎች ከአዲስ አበባ (አስራ ሶስት ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው፣ አስራ ሁለት ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና ሰላሳ አንድ ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ፣ አራት (4) ሰዎች ከትግራይ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው) ፣ ሁለት (2) ሰዎች ከአማራ ክልል (በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው) ፣ ስምንት (8) ሰዎች ከሶማሊ ክልል (የውጭ ሃገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው)  እንዲሁም ሶስት (3) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪዎች ናቸው፡፡

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው27
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው15
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቅጋር ግንኙነት የሌላቸው31
 ድምር73

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሰባት (7) ሰዎች (4 ሰዎች ከደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል እና 1 ሰው ከአዲስ አበባ) ከበሽታው ያገገመ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃምሳ ዘጠኝ (159) ነው።

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ83,854
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ2844
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ73
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ489
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ1
አዲስ ያገገሙ7
በአጠቃላይ ያገገሙ159
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ5
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር655

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መጨመርን ከግንዛቤ በማስገባት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄዎችን አዘውትሮ እንዲተገብር ያሳስባሉ። በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንድንከላከል በጥብቅ እናሳስባለን።   

 • መራራቅ፡ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣
 • መታጠብ፡ እጅን በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና መታጠብ፣
 • መቆየት፡ አስገድጅ ካልሆነ ቤት ውስጥ መቆየት እንዲሁም
 • መሸፈን፡ ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ) መጠቀም

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-16

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4048 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስምንት (88) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አምስት መቶ ሰማንያ ሁለት (582) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 51 ወንድ እና 37 ሴት ናቸው፡፡ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ 8 እስከ 75 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰባ ሶስት (73) ሰዎች ከአዲስ አበባ (አስራ ዘጠኝ ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው፣ አንድ ሰው የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው እና ሀምሳ ሶስት ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው) ፣ ስምንት (8) ሰዎች ከትግራይ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው) ፣ አራት (4) ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል (ሁለት ሰዎቸ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና ሁለት ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ሲሆን ነዋሪነታቸውም የአምቦ፣ ቡራዩ፣ ሰንዳፋና ሞጆ ከተሞች ነው) ፣ አንድ (1) ሰው ከሀረሪ ክልል (በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት)  እንዲሁም ሁለት (2) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪዎች ናቸው፡፡

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው13
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው20
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው55
 ድምር88

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰው (ከኦሮሚያ ክልል) ከበሽታው ያገገመ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃምሳ ሁለት (152) ነው።

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ81,010
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ4048
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ88
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ423
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ0
አዲስ ያገገሙ1
በአጠቃላይ ያገገሙ152
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ5
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር582

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ስናከብር የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚከተሉትን ተግባራት እንፈፅም

 • ዘካተል ፊጥር በምንሰጣጥበት ጊዜ አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ
 • በበዓል ሰሞን መዘያየር ባህላችን ቢሆንም የዘንድሮዉን ኢድ በስልክ በመጠያየቅ እናሳልፍ
 • ለበዓል ግብይት ስንወጣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ወይም ጨርቅ እናድርግ
 • አከባቢያችን ባለ ገበያ አካላዊ ርቀታችንን ጠብቀን እንገበያይ እንዲሁም ገንዘብም ሆነ ሌሎች ቁሳቁሶቸን ከነካን በኋላ እጃችንን በውሃና ሳሙና ወይም አልኮል ባለዉ የጀርም ማፅጃ(ሳኒታይዘር) እናፅዳ፣

ይህንንና ሌሎች የጥንቃቄ ተግባራትን በመፈፀም ቤተሰባችንንና ወዳጆቻችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ::

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 16 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-15

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3757 የላብራቶሪ ምርመራ ስልሳ አንድ (61) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አራት መቶ ዘጠና አራት (494) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 43 ወንድ እና 18 ሴት ናቸው፡፡ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ 15 እስከ 70 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አርባ ስምንት (48) ሰዎች ከአዲስ አበባ (አምስት ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው እና አርባ ሶስትሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው) ፣ ሶስት (3) ሰዎች ከአፋር ክልል (በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው እና በዱብቲ ለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣ አንድ (1) ሰው ከአማራ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው እና በደሴ ለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣ ሰባት (7) ሰዎች ከሶማሊ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው እና በጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ ያሉ) እንዲሁም ሁለት (2) ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ሲሆኑ  የቡራዩ እና የሰበታ ከተማ ነዋሪዎች) ናቸው፡፡

 • በዛሬው ዕለት የወጣውን ሪፖርት በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው11
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው5
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው45
 ድምር61

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሃያ ሶስት (23) ሰዎች (14 ሰዎች ከአዲስ አበባ እና 9 ሰዎች ከአፋር ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃምሳ አንድ (151) ነው።

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ76,962
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3757
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ61
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ336
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ0
አዲስ ያገገሙ23
በአጠቃላይ ያገገሙ151
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ5
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር494

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ስናከብር የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚከተሉትን ተግባራት እንፈፅም

 • ዘካተል ፊጥር በምንሰጣጥበት ጊዜ አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ
 • በበዓል ሰሞን መዘያየር ባህላችን ቢሆንም የዘንድሮዉን ኢድ በስልክ በመጠያየቅ እናሳልፍ
 • ለበዓል ግብይት ስንወጣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ወይም ጨርቅ እናድርግ
 • አከባቢያችን ባለ ገበያ አካላዊ ርቀታችንን ጠብቀን እንገበያይ እንዲሁም ገንዘብም ሆነ ሌሎች ቁሳቁሶቸን ከነካን በኋላ እጃችንን በውሃና ሳሙና ወይም አልኮል ባለዉ የጀርም ማፅጃ(ሳኒታይዘር) እናፅዳ፣

ይህንንና ሌሎች የጥንቃቄ ተግባራትን በመፈፀም ቤተሰባችንንና ወዳጆቻችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ::

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-14

በመደበኛ የ24 ሰዓት ዕለታዊ መግለጫ ከተገለፀው የላብራቶሪ ምርመራ በተጨማሪ በአማራ ክልል በተደረገ 41 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ አራት (4) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥም ሰላሳ አራት (34) ሰዎች በምርመራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አራት መቶ ሰላሳ ሶስት (433) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ 29 እስከ 97 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። አንድ ግለሰብ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ሲኖረው ሶስቱ ግለሰቦች የውጪ ጉዞ ታሪክ የሌላቸው እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት በመጣራት ላይ ያለ ነው፡፡ ቫይረሱ በምርመራ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ ሁለቱ የመኖርያ ቦታቸው ምዕራብ ጎንደር ሲሆኑ ሁለቱ የማዕከላዊ ጎንደር እና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ  የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ73,205
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3,686
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ34
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ298
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ0
አዲስ ያገገሙ5
በአጠቃላይ ያገገሙ128
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ5
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር433

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ስናከብር የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚከተሉትን ተግባራት እንፈፅም

 • ዘካተል ፊጥር በምንሰጣጥበት ጊዜ አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ
 • በበዓል ሰሞን መዘያየር ባህላችን ቢሆንም የዘንድሮዉን ኢድ በስልክ በመጠያየቅ እናሳልፍ
 • ለበዓል ግብይት ስንወጣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ወይም ጨርቅ እናድርግ
 • አከባቢያችን ባለ ገበያ አካላዊ ርቀትቀታችንን ጠብቀን እንገበያይ እንዲሁም ገንዘብም ሆነ ሌሎች ቁሳቁሶቸን ከነካን በኋላ እጃችንን በውሃና ሳሙና ወይም አልኮል ባለዉ የጀርም ማፅጃ(ሳኒታይዘር) እናፅዳ፣

ይህንንና ሌሎች የጥንቃቄ ተግባራትን በመፈፀም ቤተሰባችንንና ወዳጆቻችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ::

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-14

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3645 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ (30) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አራት መቶ ሃያ ዘጠኝ (429) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 26 ወንድ እና 4 ሴት ናቸው፡፡ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ 15 እስከ 60 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አስራ ስምንት (18) ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ ሶስት (3) ሰዎች ከአፋር ክልል ፣ አራት (4) ሰው ከኦሮሚያ ክልል፣ ሶስት (3) ሰዎች ከትግራይ ክልል እንዲሁም ሁለት (2) የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ናቸው፡፡

የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የተጋላጭነት ሁኔታቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው9
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው17
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው4
 ድምር30

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አምስት (5) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ ስምንት (128) ነው።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ73,164
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3645
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ30
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ294
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ0
አዲስ ያገገሙ5
በአጠቃላይ ያገገሙ128
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ5
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር429

የላብራቶሪ ምርመራ ናሙናዎች ከተለያዩ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ከጤና ተቋማት፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ካላቸው ሰዎች እንዲሁም በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ካሉ ሰዎች ተወስዶ የተከናወነ ነው፡፡

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ስናከብር የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚከተሉትን ተግባራት እንፈፅም

 • ዘካተል ፊጥር በምንሰጣጥበት ጊዜ አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ
 • በበዓል ሰሞን መዘያየር ባህላችን ቢሆንም የዘንድሮዉን ኢድ በስልክ በመጠያየቅ እናሳልፍ
 • ለበዓል ግብይት ስንወጣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ወይም ጨርቅ እናድርግ
 • አከባቢያችን ባለ ገበያ አካላዊ ርቀትቀታችንን ጠብቀን እንገበያይ እንዲሁም ገንዘብም ሆነ ሌሎች ቁሳቁሶቸን ከነካን በኋላ እጃችንን በውሃና ሳሙና ወይም አልኮል ባለዉ የጀርም ማፅጃ(ሳኒታይዘር) እናፅዳ፣

ይህንንና ሌሎች የጥንቃቄ ተግባራትን በመፈፀም ቤተሰባችንንና ወዳጆቻችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ::

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓ.ም

Categories
Amharic

የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ ግንቦት-13

መደበኛ የ24 ስዓት ዕለታዊ መግለጫ ከተሰጠ በኋላ በደረሰን አዲስ መረጃ መሰረት በሀረሪ ክልል፤  በተደረገ 12 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ አንድ (1) ሰው የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥም አስር (10) ሰዎች በምርመራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ (399) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘበት ግለሰብ የ37 ዓመት የሀረር ከተማ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ሲሆን የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌለው ነው፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ  የሁኔታ መግለጫ

አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ69,519
በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ3759
በዛሬው ዕለት በበሸታ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ10
በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ከህክምና ውስጥ ያሉ269
በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ0
አዲስ ያገገሙ1
በአጠቃላይ ያገገሙ123
በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ5
ወደ ሀገራቸው የተመለሱ2
እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር399

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ  ሥርጭት መጨመርን ከግንዛቤ በማስገባት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄዎችን አዘውትሮ እንዲተገብር ያሳስባሉ። በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንድንከላከል በጥብቅ እናሳስባለን።  

 • መራራቅ፡ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣
 • መታጠብ፡ እጅን በተደጋጋሚ በውሃና በሳሙና መታጠብ፣
 • መቆየት፡ አስገድጅ ካልሆነ ቤት ውስጥ መቆየት እንዲሁም
 • መሸፈን፡ ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ) መጠቀም

በማንኛውም ሰዓት ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች ሪፖርት ለማድረግ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደወል ወይም በኢሜል አድራሻችን ephieoc@gmail.com በመጠቀም ወይም ባሉበት ክልል በተዘጋጁ ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በስልክ እንዲያሳውቁ እንጠይቀለን፡፡

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትር

ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም