የኮቪድ-19 ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ሕብረተሰቡ፡-
⨳የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ
⨳ ሰዎች በሚበዙበት፣
⨳በቂ አየር ዝውውር በሌለበት፣
⨳ርቀትዎን መጠበቅ በማይችሉበት ቦታ አስገዳጅ ካልሆነ በቀር እንዳይገኙ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
#እንድናገለግልዎማስክዎንያድርጉ