የ2014 ዓ.ም አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የ2014 ዓ.ም አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን ለ2014 ዓ.ም አደረሳችሁ እያልን በዓለም አቀፍ ደረጃና በሃገራችን የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱ እና ቫይረሱ ባህሪውን እየቀያየረ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በበሽታው ሲያዙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ህይወታቸውን አጥተዋል ፡፡ የ2014 አዲስ ዓመት መቀበያ በዓልን አተከትሎ በሚኖር የቤተሰብ ጥየቃ ምክንያት ከአንድ ቦታ

የኮቪድ- 19 የዴልታ ዝርያ በኢትዮጵያ ተገኘ

የኮቪድ- 19 የዴልታ ዝርያ በኢትዮጵያ ተገኘ

የኮቪድ ዴልታ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ክበርት ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ፣ ዴልታ ዝርያ መግባቱ ተረጋግጧል፡፡ የኮቪድ-19 የዴልታ ዝርያ በከፍተኛ ፍጥነት መስፋፋት የሚችል፣ሰዎችን ለከባድ ህመም የሚዳርግ፣ለሞት የሚያበቃ አደገኛ ዝርያ እንደሆነ ሚኒስትሯ ገልፀዋል። 

በትላንትናው ዕለት ነሀሴ 14/2013 በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ111 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።

በትላንትናው ዕለት ነሀሴ 14/2013 በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ111 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።

በአለም ዙሪያ በየደቂቃው በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያዙ እና ህይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ እስካሁን 3,148,930 የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 293,737 ግለሰቦች ላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ፤ በትላንትናው ዕለት 21 ግለሰቦች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን እስካሁን 4,539 ግለሰቦች ህይወታቸውን

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ ሊተገብር ይገባል።

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ ሊተገብር ይገባል።

በዕየለቱ የማስጠንቀቂያ መልክቶችን እያስተላለፍን ብንገኝም በህብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት እና የወረርሽኙ ስርጭት መጨመር ምክንያት በቫይረሱ የሚያዙ ፤ ህይወታቸውን የሚያጡ እና ወደ ፅኑ ህሙማን ህክምና ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል። በትላንትናው ዕለት ለ7,686 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን

በትላንትናው ዕለት በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ84 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።

በትላንትናው ዕለት በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ84 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።

በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ-19 ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህም በበሽታው የሚያዙ ፣ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖቻችን ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል። በትላንትናው ዕለት ለ7‚598 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 687 ግለሰቦች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ማለት ናሙና

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ይገኛል

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ይገኛል

በትላንትናው ዕለት ለ5,916 ግለሰቦች የኮቪድ-19 ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን 511 ግለሰቦች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ይህ ማለት ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 9ቱ (9%) የኮቪድ-19 ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በኮቪድ-19 የመያዝ ምጣኔ ከ68 ቀናት በኋላ የመጀመሪያው ከፍተኛ ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል። በኮቪድ-19 ቫይረስ ተይዘው ህይወታቸውን የሚያጡ ግለሰቦች

አግኙን

  • የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
  • ስዋዚላንድ መንገድ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
  • ስልክ: 0118276796
  • ኢሜል: ephieoc@gmail.com
  • ፖስታ፡ 1242

© 2012, የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ሙሉ መብት የተጠበቀ