ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዙር 2.2 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት በዛሬው እለት የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ፤ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የኮቪድ-19 ምላሽ ዋና አስተባባሪ አቶ አስቻለው አባይነህ ፤ አምባሳደሮች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተረክባለች።
ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰም በፕሮግራሙ ባስተላለፉት መልእክት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አሁንም ስጋት መሆኑን ሕብረተሰቡ በሚገባ በመረዳት ከምንግዜውም በላይ የመከላከያ መንገዶችን ሳይዘናጋ እንዲተገብር አሳስበዋል።
Categories
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዙር 2.2 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት በዛሬው እለት የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ፤ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የኮቪድ-19 ምላሽ ዋና አስተባባሪ አቶ አስቻለው አባይነህ ፤ አምባሳደሮች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተረክባለች
