በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የኮኮቪድ-19 ክትባት እየተከተቡ ሲሆን እስካሁን ባለው ሁኔታ 95 ሰራተኞች ክትባቱን ወስደዋል፡፡ ክትባቱም እስከ ነገ መጋቢት 24/2013 ዓ.ም እንደሚቀጥል ከአስተባባሪዎች መረዳት ተችሏል፡፡
#እንድናገለግልዎማስክዎንያድርጉ
#COVID19Ethiopia
#Directive30
#COVID19VACCINE
#NOMASKNOSERIVCE